slide 1
Image Slide 2
Ethiopian National Theater
Image Slide 1
Ethiopian National Theater
Image Slide 3
Ethiopian National Theater
previous arrowprevious arrow
next arrownext arrow
Shadow

Ethiopian National Theater

Bringing Stories to Life

One Act at a Time

Coming Soon

ባቡሩ

ባቡሩ ቴአትር (ባቡሩ ብሔራዊ ቴአትር) አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ፣ የባቡሩ ቴአትር አስተዳደር ነው። የባቡሩ ቴአትር በአንድ ጊዜ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር የተሰበረ ነው። 

ሶስቱ አይጦች

አዲስ ቴአትር በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር “የዘራኸውን ሳይሆን ያሳደከውን ታጭዳለህ”

ሀሁ ወይ ፐፑ

ሀሁ ወይም ፐፑ ቴአትር ከ30 ዓመታት በኃላ ወደ መድረክ ተመልሷል | በጋሽ ፀጋዬ ገብረ መድህን ተውኔት ኢትዮጵያን ተመልከቱ

ሸምጋይ

ሸምጋይ ቴአትር ዘወትር ሐሙስ ከ11፡30 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር

Address

Ras Abebe Aregay Street, Addis Ababa, Addis Ababa

Phone

+251 11 553 0050

Email

EthiopianNationalTheater@gmail.com

Articles

ገነነው መኩሪያ /ሊብሮ/ ይህችን ዓለም በክብር ተሰናበተ።

በ1955 ዓ/ም በይርጋዓለም የተወለደው ጉምቱ የስፖርት ጋዜጠኛ ፣ የታሪክ አዋቂ ( ተንቀሳቃሹ ቤተመጽሐፍ) ደራሲ ፣በተለያዩ ሬድዮንና ቴሌቪዥን ታሪኮችንና ወጎችን በጥበብ እያዋዛ ማቅረብን የተካነው ገነነ መኩሪያ /ሊብሮ/ ዛሬ ማለዳ ጥር 14ቀን 2016 ዓ/ም ይህችን ዓለም በክብር ተሰናብቷል።አንጋፋው ጋዜጠኛ ገነነው...

አድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል

የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቴአትር የባህል ቡድን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን”አድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል “በሚል መሪ ቃል ለ128ኛ ጊዜ በጋራ በተከበረው የድል በዓል ላይ የዓድዋን ድል የሚዘክሩ መሳጭና የኢትዮዽያ ጀግኖችን እልህ፣ወኔ ፣የሀገር ፍቅር ስሜትን እና ጀግንነትን...

Ethiopian National Theater

GET IN TOUCH